አማራጭ ስሞች ፥ ቹሪ ፣ ዳማ ፣ ዱሩ ፣ ምስራቅ ሱሪ ፣ ሹሮ ፣ ሱርማ
ህዝብ ብዛት ፥ 26,900 (2007 እ ኤ አ በተደረገው የህዝብ ቆጠራ መሰረት), increasing. 24,200 monolinguals (2017).
መገኛ ፥ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አካባቢ ፣ በ ደቡብ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስጥ ፣ በቤንች ማጂ አካባቢ ፣ ወደ ሱዳን ድንበር አካባቢ ፣ በደቡብ ምዕራብ ሚዛን ተፈሪ ከ ኦሞ ብሔራዊ ፓርክ በስተም ዕራብበኩል።