You are here
የቦረና ኦሮሞ
ከኢንተርኔት ለማንበብ | ድምጽ | ቪዲዮ | አፕሊኬሽን |
የቦረና ኦሮምኛ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ፣ ያቤሎ እና ሞያሌ አካባቢ እንዲሁም ወደ ኬንያ አካባቢ ይነገራል።
በተጨማሪም የሚከተሉትን ማየት ይችላሉ ፥ ቦረና, ጉጂ, መዓከላዊ ምዕራብ, የምስራቅ ኦሮሞ
መንፈሳዊ ጽሑፎች
ከኢንተርኔት ለማንበብ ፥
የቦረና አዲስ ኪዳንን ወደ ኢንተርኔት ላይ ለማድረግ እየሞከርን ነው ፣ በ info@ethiopiascripture.org ላይ ኢሜይል ሊያረጉልን ይችላሉ።
ድምጽ
የቦረና ኦሮሞ አዲስ ኪዳንን በድራማ መልክ የተዘጋጀውን ለመስማት እዚህ ይጫኑ
የቦረና ኦሮሞ አዲስ ኪዳንን በትረካ መልክ የተዘጋጀውን ለመስማት እዚህ ይጫኑ
የ Global Recordings Network ትምህርቶችን ለመስማት እዚህ ይጫኑ
የህይወት ቃል ቪዲዮ
ወደ እርሶ ኮምፒዩተር የሚላክ መልክት ካልላኩ በስተቀረ የዩትዩቡ ቪዲዮ ማየት አይችሉም
በዚህ ጊዜ ምንም አይነት የቦረና ኦሮሞ የስልክ አፕሊኬሽኖች የሉም።
Google Play Store ላይ ለሌሎች የኦሮምኛ አፕሊኬሽኖች ፍለጋ ማካሄድ ይችላሉ።
በ info@ethiopiascripture.org ላይ ሊያገኙን ይችላሉ ፣ እንዲሁም የተለያዩ ጽሑፎች ካለዎት ከላይ በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻችን ይጻፉልን።
Copyright © 2023,