You are here
ምዕራብ ኦሮሞ
ከኢንተርኔት ለማንበብ | ድምጽ | ቪዲዮ | አፕሊኬሽን |
አማራጭ ስሞች፡ ኦሮምኛ ቋንቋ ፣ ኦሮሚፋ ፣ ኦሮሞ
የኦሮምኛ ቋንቋ ዘዬዎች ፥ ምዕራብ ኦሮሞ ፣ መካከለኛው ኦሮሞ ፤ በተጨማሪም ንዑሳን ዘዬዎች የሚከተሉት ናቸው ፣ ማጫ ፣ ወለጋ ፣ ራያ ፣ ወሎ ፣ እና ቱሌማ ናቸው። ሃረር እና ቦረና ከሌላው ለየት ይላሉ።
የተናጋሪ ብዛት ፥ በ2002 የህዝብ ቆጠራ 8,920,000 ነበር። ጠቅላላ የኦሮምኛ ተናጋሪዎች ብዛት በ2000 ዓ.ም ወደ 24,900,000 አካባቢ ነበር።
በተጨማሪም የሚከተሉትን ማየት ይችላሉ ፥ ቦረና, ጉጂ, መዓከላዊ ምዕራብ, የምስራቅ ኦሮሞ
ከኢንተርኔት ያንብቡ
ለማውረድ
የኢየሱስ ፊልም - ኦሮምኛ |
የኢየሱስ ታሪክ ለልጆች የተዘጋጀ - በኦሮምኛ |
የዮሐንስ ወንጌል ፊልም - በኦሮምኛ
ወደ እርሶ ኮምፒዩተር የሚላክ መልክት ካልላኩ በስተቀረ የዩትዩቡ ቪዲዮ ማየት አይችሉም
Copyright © 2023,