You are here
ጋሞ
ከኢንተርኔት ለማንበብ | ድምጽ | ቪዲዮ | አፕሊኬሽኖች |
የጋሞ ቋንቋ ሌላ ስሞች ገሙ ወይም ጋሞትሶ ሊሆኑ ይችላሉ።
የጋሞ ቋንቋ በአብዛኛው በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦት ክልል የሚነገር ስሆን አካባቢው በ ጋሞ ጎፋ ዞን ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት ከ 1,000,000 በላይ የቋንቋው ተጠቃሚዎች እንደሚገኙ ይታወቃል።
Ooratha Caaqo Maxaafa Gamoththo : የጋሞ አዲስ ኪዳን መፅሐፍ ቅዱስ
በአማርኛ ፊደል የተፃፈ:
በእንግሊዝኛ ፊደል የተፃፈ፡
ለማውረድ
ለማየት:
የጋሞ የመጽሐፍ ቅዱስ አፕሊኬሽን ከ Google Play ላይ ማውረድ ይችላሉ ፣ ይህ አፕሊኬሽን ድምፅ ያለው ሲሆን ከንባቡ ጋር አብሮ የሚሄድ ነው።
በጋሞኛ የተጻጉ ወይም የተዘመሩ መዝሙሮች ይኖራችሁ ይሆን? በሚቀጥለው የኢሜይል አድራሻ ቢልኩልን ወደ ድህረገጹ ልናስገባው እንችላለን። info@ethiopiascripture.org
Copyright © 2023,