ቡርጂ

አማራጭ የቡርጂ ስሞች ፥ ባምባላ ፣ ቤምባላ ፣ ዳሺ

የህዝብ ብዛት በኢትዮጵያ ውስጥ ፥ 49,450

መገኛ ቦታው ፥ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ፣ ከጫሞ ሃይቅ በስተደቡብ በኩል ወደ ኦሮሚያ አካባቢ።

በ Ethnologue የቡርጂ ቋንቋ የ 3 ፊደል መለያ ኮድ ፥ bji

 

የቡርጂን ድህረ ገጽ ይጎብኙ

 

መንፈሳዊ ጽሁፎችና ሌሎች ድምጾች

 

የቡርጂ አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በ1993 እ ኤ አ በመጽሐፍ ቅዱስ ህብረት የታተመው

ቡርጂ አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ

 

 

 

 

ሌሎች የቡርጂ ጽሑፎች ፣ ድምጽ ወይም ቪዲዮ ካለዎት በቀጣዩ የኢሜይል አድራሻችን ይላኩልን።

ኢሜይል ፡ Ethiopia Scripture

ቡርጂ

 

Share