ከኢንተርኔት ለማንበብ | ድምጽ | ቪዲዮ | አፕሊኬሽን |
የጉጂ ኦሮምኛ የደቡብ ኦሮምኛ ሊባል ይችላል ፣ በ ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ውስት በስፋት ይነገራል፣ በደቡባዊ ሐዋሳ እና በምስራክ አባያ ሐይቅ አካባቢም ይነገራል።
በተጨማሪም የሚከተሉትን ማየት ይችላሉ ፥ ቦረና, ጉጂ, መዓከላዊ ምዕራብ, የምስራቅ ኦሮሞ
መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሁፎች
ከኢንተርኔት ላይ ለማንበብ
እ.ኤ.አ የ 2007 ዓ.ም የወጣውን የጉጂን አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ለማድረግ እየፈለግን ነው። ተጨማሪ መረጃ ካለዎት በ info@ethiopiascripture.org ላይ መልዕክት ይጻፉልን።
ድምጽ