You are here
አርሲ ኦሮሞ
ከኢንተርኔት ለማንበብ | ድምጽ | ቪዲዮ | አፕሊኬሽን |
'
የ Ethnologue መለያ ኮድ [gax]: ቦረና - አርሲ- ጉጂ
በተጨማሪም የሚከተሉትን ማየት ይችላሉ ፥ ቦረና, ጉጂ, መዓከላዊ ምዕራብ, የምስራቅ ኦሮሞ
አማራጭ ስሞች ፣ ኦሮምኛ ፣ ቦራና ፣ ኦሮሞ ፣ የደቡብ ኦሮሞ
ህዝብ ብዛት ፣ 3,630,000 (2007). ሁሉም የኦሮሞ ተናጋሪዎች በ2007 እ ኤ አ በተደረገው የህዝብ ቆጠራ
በሃገሪቱ ጠቅላላ ተጠቃሚ ብዛት ፣ 3,949,600.
መገኛ ቦታ ፣ አፋር ፣ አማራ እና ሶማሊ አካባቢ ፣ ኦሮሞ አካባቢ ፣ የደቡብ ህዝቦች አካባቢ።
የአርሲ ኦሮሞ መጽሐፍ ቅዱስ የኢንተርኔት አድራሻ አለዎት? እባክዎ መረጃውን በዚህ አድራሻ ይላኩልን ፣ info@ethiopiascripture.org
ድምጽ
Talking Bibles - የአርሲ ኦሮሞን መጽሐፍ ቅዱስ በድምጽ ይስሙ
ቪዲዮ
የኢየሱስ ፍልም ፤ በአርሲ ኦሮምኛ ለማየት ከታች ያለውን አድራሻ ይጫኑ |
የኢየሱስ ታሪክ ለልጆች የተዘጋጀ - ኦሮምኛ (በተመሳሳይ ቋንቋ) |
|
የዮሐንስ ወንጌል - ኦሮምኛ (በተመሳሳይ ቋንቋ) |
ወደ እርሶ ኮምፒዩተር የሚላክ መልክት ካልላኩ በስተቀረ የዩትዩቡ ቪዲዮ ማየት አይችሉም
|
የመግደላዊት ማሪያም ታሪክ - ኦሮምኛ (በተመሳሳይ ቋንቋ)
የአንድሮይድ ስልክ አፕሊኬሽኖች በኦሮምኛ ቋንቋ
---
ተጨማሪ መረጃዎች ወይም ጽሑፎች ካለዎት በ info@ethiopiascripture.org ሊልኩልን ይችላሉ።
Copyright © 2023,