እንኳን በደህና መጡ።

በኢትዮጵያ ከ80 የሚበልጡ ቋንቋዎች ሲነገሩ በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ ህዝብ ከ110 ሚሊዮን በላይ ሆኖአል። እኛም ህዝብ ሁሉ በራሱ ቋንቋ መንፈሳዊ መጽሐፍት ማግኘት አለበት ብለን እናምናለን።

ሁሉንም ቋንቋ በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ለማድረግ በምናደርገው ስራ ወደ ድህረ ገጽ ሊጨመር የሚችል ድምጽ ወይም ጽሑፍ ካለዎት በቀጣዩ አድራሻ ያግኙን። EthiopiaBibleApps@gmail.com

እባክዎ በሚፈልጉት ቋንቋ ላይ ተጭነው ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ።